ባለ ሁለት ወለል መኖሪያዎች
በዚህ የአዲስ አበባ አዲስና ልዩ መኖሪያ ውስጥ በውስጥ በወለሎቸ የሚለያዩ በደረጃዎች የሚገናኙት ዱፕሌክሶች ልዩ የኑሮ ዘይቤና ደስታ የሚፈጥሩ ናቸው። ዱፕሌክሶች የግልና የጋራ ቦታዎችን ለያይተው በሁለት ፎቆች የያዙ ናቸው። በአዲስ አበባ በአይነታቸው ልዩ ሆነው የቀረቡት እኚህ መኖሪያዎች ነዋሪዎች ቦታዎችን ለሚፈልጉት አይነት አገልግሎት መቀየር የሚያስችላቸውን ቦታ የያዙ ናቸው። ሰፋፊ የማብሰያና መመገቢያ ክፍሎች እንዲሁም ሰገነቶች ወዳጅ ዘመድ ሰብሰብ ብሎ ሊጫወትባቸው እጅግ ምቹ ናቸው። እኚህ ቤቶች በእርግጥም የሰማይ ሰገነቶች በመሆናቸው ጥቂቶች ብቻ ይህን የሚገርም ትዕይንት መኖሪያቸው ያደርጉታል።
ዋና መኝታቤት ከመታጠቢያ ቤት ጋር
እንደ አማራጭ የሚቀርብ ውስጡ ሰው የሚነቀሳቀስበት የልብስ ማስቀመጫ ክፍል
የማይጋሩት የጣሪያ ላይ በረንዳ / ቴራስ
ዘመናዊ መታጠቢያ ቤት
እንደ አማራጭ የቀርቡ ክፍት የምግብ ማብሰያና የምግብ ማዘጋጃ ቦታዎች
- ሰፊና የተቀናጀ የመመገቢያና የመኖርያ እልፍኝ
ከወለል እስከ ጣሪያ የሚደርሱ የእልፍኝ መስኮቶች
የቤት ውሰጥ ረዳት ክፍል
የእንግዳ መጸዳጃ ቤት
የልብስ ማጠቢያ እና የዕቃ ማስቀመጫ ክፍል በአንድ ላይ
ሁለት የሰው አሳንሰር
ለእቃና ለሰው የሚሆን አሳንሰር
የተመደበ የመኪና ማቆሚያ
ለእንግዶች የመኪና ማቆሚያ አገልግሎት
የከፍታ ወለልን መጠቀም
የአቀባበልና መልዕክተኛ አገልግሎት
የ24 ሰዓት የጥበቃ አገልግሎት
- *የአፓርትመንቶቹ ገፅታዎች በጊዜው ግኝት የሚወሰኑ ይሆናሉ




