የላቀ አኗኗር

green down arrow

ባለ ሁለት መኝታ

እኚህ መኖሪያ አፓርታማዎች እጅግ ማራኪ እና ምቹ ሲሆኑ፣ ግዙፍ መኝታ ቤት፣ ውብ ሳሎን፣ የመመገቢያ አዳራሽ፣ ለዐይን ክፍት የሆነ ውብ ማዕድ ቤት (ኪችን) እና ተጨማሪ ክፍል ያካተቱ ናቸው። ተጨማሪውን ክፍል ለሚፈልጉት ነገር ሊገለገሉበት ይችላሉ፡፡ ቢፈልጉ ተጨማሪ መኝታ ቤት ያደርጉታል፤ ካሻዎት ቢሮ ወይመ የእንግዳ ማረፊያ ወይም የልጆች ክፍል አድርገው ይጠቀሙታል፡፡

ሁሉም አፓርትመንቶች ወደ እንጦጦ ተራራ የሚያስቃኝ ግሩም እይታ አላቸው። ከአንዳንዶቹ መኖሪያዎች ጋር የሚቀርበው ሰገነት በተለያዩ ዝግጅቶች እንድግዶችን ለማስተናገድ ወይም እንደ ተጨማሪ የመዝናኛ ቦታ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል ነው። አፓርትመንቶቹ ለተወሰነ ጊዜ ለንግድ እንቅስቃሴ ለሚቆዩ ሰዎች፣ ለብቻቸው ለሚኖሩም ሆነ ለጥንዶች ለዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ በኪራይ ለማቅረብ አዋጭ የኢንቨስትመንት ሃሳብም ናቸው።

 • ዋና መኝታቤት

 • ዘመናዊ መታጠቢያ ቤት

 • ሰፊና የተቀናጀ የመመገቢያና የመኖርያ እልፍኝ
 • ክፍት የምግብ ማዘጋጃ

 • ከወለል እስከ ጣሪያ የሚደርሱ የእልፍኝ መስኮቶች
 • ተጨማሪ መኝታቤት / የልጆች መኝታ / የቤት ውስጥ ቢሮ
 • የልብስ ማጠቢያ እና የዕቃ ማስቀመጫ ክፍል በአንድ ላይ

 • እንደ አማራጭ የሚቀርብ በረንዳ

 • ሁለት የሰው አሳንሰር

 • ለእቃና ለሰው የሚሆን አሳንሰር

 • የተመደበ የመኪና ማቆሚያ

 • ለእንግዶች የመኪና ማቆሚያ አገልግሎት
 • የከፍታ ወለልን መጠቀም
 • የአቀባበልና መልዕክተኛ አገልግሎት
 • የ24 ሰዓት የጥበቃ አገልግሎት
 • *የአፓርትመንቶቹ ገፅታዎች በጊዜው ግኝት የሚወሰኑ ይሆናሉ
Render of a kitchen in Kefita apartments, Addis Ababa

Click on the image above to take a Virtual Reality tour of the two bedroom apartment.

Plan of one bedroom apartment in Kefita, Addis Ababa
Render of the bathroom in a one bedroom apartment in Kefita
A woman in pink pyjama eating yogurt in the morning.
Render of the study in a one bedroom Kefita apartment
ቅንጡ መኖሪያዎች
ባለ ሁለት ወለል መኖሪያዎች
Render of a duplex apartment in Kefita, Addis Ababa
ባለ አራት መኝታ
Living room of a Four bed apartment in Kefita
ባለ ሶስት መኝታ
Master bedroom in a Kefita apartment
ባለ ሁለት መኝታ +
Render of child's bedroom in Kefita, Addis Ababa
ባለ ሁለት መኝታ
Render of a one bed apartment in Kefita