Dietrich Rogge, Founder & CEO, Rockstone Real Estate
Vision
KEFITA will be a best-in-class real estate development, combining international best practices while also being a genuinely Ethiopian building both in terms of design and amenities.
I started ROCKSTONE in 2013, today we have 3 offices in Berlin, Hamburg, and Munich in Germany, and by 2018 we expanded into Lisbon in Portugal and thereafter Madrid in Spain to diversify into other European countries. Next to diversifying my business, I started exploring real estate business opportunities in East Africa, and one of my closest friends and also now business partner pointed to Ethiopia.
When I first arrived in Addis, I instantly fell in love with the country, its genuine culture, the warmth of its people and the metropolitan character of its capital, Addis Ababa. On a business level, it quickly became clear to me that, similar to other metropolises around the world, there is also a housing crisis in Addis namely, lack of trust in the real estate market, lack of building quality, and lack of foreign capital. Next to addressing these specific reasons by forming a very strong team together with our local partner Bigar, and US-based private equity firm Cerberus, all of whom have a long-term interest in Ethiopia, we defined a clear strategy.
105 BEAUTIFULLY-CRAFTED APARTMENTS OFF EMBASSY ROW IN SIGNAL
Welcome to Kefita, an award-winning apartment building in the heart of Addis Abeba. One hundred and five exclusive apartments built to exacting International standards within a gated community, ranging from two bedrooms to penthouses on the top floors. Living starts on the fourth floor above the Kefita floor with hotel-like amenities, elevating every apartment above the treetops.
ከፍታን የሚገነባው ሮክሶቶን በሚባል የጀርመን ኩባንያ ሲሆን ቢጋር ገንቢዎች እና አልሚዎች በተባለ መቀመጫውን አዲስ አበባ አዲስ አበባ ባደረገ የንድፍ እና የግምባታ አማካሪ እገዛ የሚደረግለት ሲሆን እንዲሁም ዓለም አቀፍ ሽልማቶችን ማግኘት በቻለው አርክቴክት ኡርኮ ሳንቼዝ የንድፍ ስራው ተከናውኗል።
The building’s design draws on Ethiopia’s rich heritage; the facade is inspired by local fabrics and each and every decision taken in the conception and execution of Kefita has been made with deep consideration for where it stands and what it will represent.
Kefita combines international design and building standards, quality amenities and parking, all of which is professionally managed. It is the first Ethiopian residential building in the process of obtaining the green building certification EDGE. Kefita is designed to be home to both local and international residents and stands for the future of Addis Abeba.
የሚያሻዎትን ህይወት መኖር ይጀምሩ
የከፍታ ወለል ነዋሪዎች እና እንግዶች የሚሰበሰቡበት፣ ቡና የሚጠጡበት፣ በሰገነቶች ላይ የየካ ተራራን ዕይታ የሚያገኙበት፣ የእንጦጦ ተራራን አሻግረው የሚመለከቱበት እንዲሁም ከተማዋን ቁልቁል የሚቃኙበት ፣ የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎችን የሚያደርጉበት፣ የግል ስራዎችዎን የሚከውኑበት እና ከወዳጅ ዘመድ ጋር ጊዚየሚያሳልፉበት ልዩ ቦታ ነው።
በውብ መንገድ የተሰሩ አንድ መቶ አፓርትመንቶች በኤምባሲዎቹ መናገሻ በአዲስ አበባ ፤ በሲግናል መንደር ምቹ ኑሮን የሚኖሩበትን ዕድል ይፍጠሩ፡፡
በአዲስ አበባ እምብርት ላይ ወዳለው የ21ኛው ክፍለ ዘመን የዘመናዊ አፓርትመንቶች መገኛ ወደ ሆነው ከፍታ እንኳን በደህና መጡ! ከባለ ሁለት መኝታ አንስቶ የህንጻው አናት ላይ እስከሚገኙት ፔንታውሶች ድረስ እጅግ ቅንጡ የሆኑ አንድ መቶ መኖሪያ ቤቶቹ አራተኛ ህንጻ ላይ ካለው የከፍታ ወለል የሚጀምሩ ሲሆን ከሆቴል መሰል አገልግሎቶች ጋር እያንዳንዱን መኖሪያ ክፍ ብለው ተቀምጠዋል።
ከፍታን የሚገነባው ሮክሶቶን በሚባል የጀርመን ኩባንያ ሲሆን ቢጋር ገንቢዎች እና አልሚዎች በተባለ መቀመጫውን አዲስ አበባ አዲስ አበባ ባደረገ የንድፍ እና የግምባታ አማካሪ እገዛ የሚደረግለት ሲሆን እንዲሁም ዓለም አቀፍ ሽልማቶችን ማግኘት በቻለው አርክቴክት ኡርኮ ሳንቼዝ የንድፍ ስራው ተከናውኗል።
የህንጻው ንድፍ የኢትዮጵያን ቅርስና ባህል ከግምት ያስገባ ሲሆን የህጻው ውጫዊ መልክ የአገር ውስጥ የጨርቅ ላይ ንድፎችን መነሻ በማድረግ የሚሰራ ሲሆን እንዲሁም እያንዳንዱ የከፍታ ሃሳብ እና አሰራር የሚወክላቸውን ነገሮች ከሚቆምላቸው ጽንሰ ሃሳቦች ጋር አጣምሮ የያዘ ነው።
ከፍታ ዓለም አቀፍ የንድፍ እና የግምባታ ድረጃዎችን ጠብቆ ጥራት ያላቸው አገልግሎት መስጫዎችንና የመኪና ማቆሚያዎችን በጥንቃቄ በባለሞያዎች ቁጥጥር የሚያከናውን ነው። በኢትዮጵያም የአረንጓዴ ህንጻ እውቅና ወይም ኤጅ የሚባለውን የምስክር ወረቀት ለማግኘት አየሰራ የሚገኝ የመጀመሪያው የመኖሪያ ህንጻ ነው። ከፍታ ለአገር ውስጥም ሆነ ለዓለም አቀፉ ማህረሰብ መኖሪያነት ታስቦ የተነደፈ ሲሆን የአዲስ አበባን መጻኢ ጊዜ የሚያመላክትም ጭምር ነው።`
የሚያሻዎትን ህይወት መኖር ይጀምሩ
የከፍታ ወለል ነዋሪዎች እና እንግዶች የሚሰበሰቡበት፣ ቡና የሚጠጡበት፣ በሰገነቶች ላይ የየካ ተራራን ዕይታ የሚያገኙበት፣ የእንጦጦ ተራራን አሻግረው የሚመለከቱበት እንዲሁም ከተማዋን ቁልቁል የሚቃኙበት ፣ የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎችን የሚያደርጉበት፣ የግል ስራዎችዎን የሚከውኑበት እና ከወዳጅ ዘመድ ጋር ጊዚየሚያሳልፉበት ልዩ ቦታ ነው።
የበለጠ ይጠብቁ
ኢትዮጵያ የሰው ዘር መነሻ ስትሆን የአህጉሩም ማዕከል ነች። ይህች ታላቅ የብዝኃነት ምድር፣ የታሪክ ሃብታም እና የበርካታ ዕድሎች ቋት የሆነች አገር እንግዳ አክባሪነትን ሰው ከመሆን ጸጋ ጋር ይዛ እና የአፍሪካ ህብረት መቀመጫ በመሆን ከፍተኛ ተጽዕኖ የማሳደር አቅምን የታደለች ነች።
የበለጠ ይጠብቁ
የንድፍ ስራው ዓለም አቀፍ እውቅናና ሽልማትን ባገኘውና መቀመጫውን ስፔን እና ምስራቅ አፍሪካ ውስጥ ባደረገው ኡርኩ ሳንቼዝ አርክቴክቶች የተሰራ ሲሆን ሃሳቡን አመንጭቶ እውን እንዲሆን ያደረገው ደግሞ የጀርመኑ የቅንጡ መኖሪያዎች ገንቢ የሆነው ሮክስቶን፤ የምህንድስና እና የኪነ ህንጻ ስራዎችን ከሚከውነው የአዲስ አበባው ቢጋር ጋር በጋራ በመሆን ነው። ከፍታ በትክክልልም በከፍተኛ ደረጃ የሚኮራበት ዓለም አቀፍ ደረጃን የጠበቀ ህንጻ ነው።
ጥበቃ እና ደህንነት የጥራት ደረጃችን አካል ናቸው
አስተማማኝ ጥበቃ የሚደረግለት የመኪና ማቆሚያችን የከፍታን የታችኛዎቹን ሶስት ወለሎች የያዘ ነው። እንግዶችዎን በእንግዳ ተቀባይ በክብር ከመኪና ማቆሚያው ተቀብለን በአሳንሰራችን ወደ ሎቢው እና ለልዩ ልዩ የአኗኗር ዘይቤ ወደተዘጋጀው ወለል ያቀናሉ። ነዋሪዎች ደግሞ በቀጥታ ከመኪና ማቆሚያው ወደ አፓርትመንታቸው የሚወስድ አሳንሰር ይጠቀማሉ።
ጥበቃ እና ደህንነት የጥራት ደረጃችን አካል ናቸው
አስተማማኝ ጥበቃ የሚደረግለት የመኪና ማቆሚያችን የከፍታን የታችኛዎቹን ሶስት ወለሎች የያዘ ነው። እንግዶችዎን በእንግዳ ተቀባይ በክብር ከመኪና ማቆሚያው ተቀብለን በአሳንሰራችን ወደ ሎቢው እና ለልዩ ልዩ የአኗኗር ዘይቤ ወደተዘጋጀው ወለል ያቀናሉ። ነዋሪዎች ደግሞ በቀጥታ ከመኪና ማቆሚያው ወደ አፓርትመንታቸው የሚወስድ አሳንሰር ይጠቀማሉ።