ኑሮ ሙሉ የሚሆንበት

green down arrow

የከፍታ ወለል

በከፍታ ህንጻዎች አንድ ሙሉ ወለል ለነዋሪዎች እና ለእንግዶቻቸው ከተሟላ የመዝናኛ አቅርቦት ጋር ለማረፊያነት የተመደበ ነው። ይህ የከፍታ ወለል በአይነቱ ልዩና ምቹ የሆነ የስራ፣ የመሰብሰቢያ እንዲሁም ከወዳጅ ዘመዶች ጋር ዘና የሚሉበት ስፍራ ነው። የከፍታን ወለል ንድፍ ያዘጋጀው ቡድናችን የደንበኞቻችንን ፍላጎቶች በጥልቀት በመመርመር ለነዋሪዎቻችን የሚስማማውንም በመምረጥ ነው።

The Kefita Floor offers private seating for recreation, coffee and drinks, as well as an outdoor garden, terrace and barbeque area opening up to Addis Abeba's pristine climate with wonderful views up towards Mount Entoto, across to Mount Yeka and down into the city. A function area able to accommodate c.150 guests provides a serviced space for festivities and family celebrations. The Kefita Floor will include a c.300m² modern gym and spa, featuring a yoga space and separate male and female sauna and changing facilities. Modern co-working facilities allow for a flexible and undisturbed work and meeting environment, located in a separate, quiet zone. The Kefita Floor also provides secure and diverse play areas for children.

ለዚህ ተብለው በተመደቡ ሶስት አሳንሰሮች ከመሬት ወለል የሚያገናኙት ሲሆን የከፍታ ወለልን ወደየ መኖሪያ አፓርትመንቶች እንዲሁም የመኪና ማቆሚያዎችም ያገናኛሉ።

A concierge service will be available to cater for residents' needs.

Workspace with table and three people having a discussion
Clickable image linking to VR tour of the Kefita amenity floor

Click on the image above to take a Virtual Reality tour of the Kefita lifestyle floor.

  • እንግዳ መቀበያ እና የቡና ላውንጅ

  • 150 እንግዶች የሚያስተናግድ አገልግሎት መስጫ ክፍሎች

  • የጋራ የመስሪያ ቦታ

  • ከሰገነቱ ጋር የሚያያዙ የጂምናዝየም እና የዮጋ ክፍሎች

  • ለወንድና ሴት በተናጥል የተዘጋጀ ሳውና እና ልብስ መቀየሪያ ክፍሎች ከበረንዳ ጋር

  • የሰገነት መናፈሻ

  • ህንጻ ውስጥ የአትክልት ስፍራ

  • Children's area

  • ከመኪና ማቆሚያ እስከ እንግዳ መቀበያ የሚያደርሱ ሁለት አሳንሰሮች

  • እንግዳ ተቀባዮች

  • አስተማማኝ ጥበቃ እና ተቀባይ ያለው የሚኪና ማቆሚያ

  • የ24 ሰዓት የጥበቃ አገልግሎት

Plan of the amenities floor in Kefita, Addis Ababa
Three people together after a gym workout
Kefita floor gym at night
Happy woman eating breakfast, holding cup of coffee in left hand.

ኢትዮጵያ የሰው ዘር መነሻ ስትሆን የአህጉሩም ማዕከል ነች። ይህች ታላቅ የብዝኃነት ምድር፣ የታሪክ ሃብታም እና የበርካታ ዕድሎች ቋት የሆነች አገር እንግዳ አክባሪነትን ሰው ከመሆን ጸጋ ጋር ይዛ እና የአፍሪካ ህብረት መቀመጫ በመሆን ከፍተኛ ተጽዕኖ የማሳደር አቅምን የታደለች ነች። ከፍታ ደግሞ የኢትዮጵያን ትላንት፣ ዛሬ እና ነገን አጣምሮ ይዟል።

Kefita embodies Ethiopia's past, present and future.

Play the Kefita video