ቅንጡ መኖሪያዎች
የሕንጻው አናት ላይ የሚገኙት የከፍታ ቅንጡ ፔንትሃውሶች አቻ የማይገኝላቸው ከምድር በላይ የሚያንሳፍፉ መኖሪያዎች ናቸው። በሁሉም አቅጣጫ ልቅቅ ብለው ሰፊ የሆኑ፣ ከተማዋን የሚያስቃኝ የሚገርም ዕይታ ያላቸው ትላልቅ ሰገነቶች እንዲሁም ከመመገቢያ ቦታ ጋር የተቀናጁ ሰፋፊ የማብሰያ ቦታዎች ለመሰባሰብ እና ዝግጅቶችን ለማክበር ከምንም በላይ የሚመረጡ ናቸው። ከመታጠቢያ ቤት ጋር ጥንቅቅ ብለው የተዘጋጁት መኝታ ክፍሎች ከፍተኛ ምቾት አንዲሰጡ ተደርገው የሰሩ ናቸው። የሰራተኞች ክፍል ከነሙሉ አገልግሎቱ የሚያስፈልጓቸው ነገሮች ታስቦ የተነደፈ ነው። ፔንታሃውሶች እጅግ ሰፊና እጅግ ቅንጡ ሆነው ለነዋሪዎች አስደናቂ የአኗኗር ዕድል የሚያቀርቡ ናቸው።